ccstudio@auroragov.org
The People's Building, 9995 E. Colfax Ave., Aurora, CO 80010
303.739.7272
የአውሮራ ከተማ የችርቻሮ ሱቆችን እና ሬስቶራንቶችን ጨምሮ በአውሮራ ውስጥ ጥሩ አቋም ላላቸው ፍቃድ ላገኙ አነስተኛ ቢዝነሶች፣ ለቢዝነስዎ ገበያን ለማብዛት የሚረዳን ግብኣት ለማቅረብ ዓላማ ሲባል በአሁኑ ጊዜ በፒፕልስ ቢዩልዲንግ (9995 E. Colfax) ውስጥ የሚገኝ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ መሳሪያዎች ስቱዲዮን አቅርቧል ፡፡ እባክዎን ፎርሙን በእንግልዝኛ ይሙሉ።
የአነስተኛ ንግድ ፎቶግራፍ ማንሳት እና የቪዲዮ ይዘት ፈጠራ ስቱዲዮ እና የመብት ማስቀረት ስምምነትዎን አስገብተዋል?