Skip to form

City of Aurora Small Business Content Creation Studio

ccstudio@auroragov.org

The People's Building, 9995 E. Colfax Ave., Aurora, CO 80010

303.739.7272

የአውሮራ ከተማ - የአነስተኛ ቢዝነስ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ ይዘት ፈጠራ ስቱዲዮ - የአጠቃቀም ስምምነት እና የማስቀረት ውሳኔ ውሎች

የአውሮራ ከተማ የችርቻሮ ሱቆችን እና ሬስቶራንቶችን ጨምሮ በአውሮራ ውስጥ ጥሩ አቋም ላላቸው ፍቃድ ላገኙ አነስተኛ ቢዝነሶች፣ ለቢዝነስዎ ገብያን ለማብዛት የሚረዳን ግብኣት ለማቅረብ ዓላማ ሲባል በአሁኑ ጊዜ በፒፕልስ ቢዩልዲንግ (9995 E. Colfax Ave.) ውስጥ የሚገኝ የፎቶግራፍ እና የቪዲዮ መሳሪያዎች ስቱዲዮን አቅርቧል ፡፡ 

ይህንን ስቱዲዮ ለመጠቀም ይህ ስምምነት እና የመብት ማስቀረት በ https://auroraco.seamlessdocs.com/f/ccstudioinfoform_amharic ከሚገኘው የኤሌክትሮኒክ የመረጃ ቅፅ ጋር መጠናቀቅ ይኖርበታል ፡፡ አንዴ ይህ ስምምነት እና የመብት ማስቀረት እና የኤሌክትሮኒክ የመረጃ ቅፅ ከተጠናቀቀ በኋላ አንድ የአውሮራ ከተማ ተወካይ የስቱዲዮ ክፍለ ጊዜ ቀጠሮን በተመለከተ እርስዎን ያነጋግርዎታል ፡፡


ለዚህ ስምምነት ፈራሚ እንደመሆኔ መጠን በሚከተለው እስማማለሁ: 

ከዚህ በታች በመፈረም  እኔ

Full Name

የንግድ ሥራዬ/ቢዝነሴ በፌዴራል  ስተትና እና በአካባቢያዊ ሕግ መሠረት ሕጋዊ በሆኑ ሥራዎች ላይ እንደተሰማራ እመሰክራለሁ ፡፡ በተጨማሪም  ይህንን የማስቀረት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንዳነበብኩ እና እንደተረዳሁ ንዲሁም በዚህ ለመመራት መስማማቴን አረጋግጣለሁ ፡፡ 

ፊርማ

Choose how to sign

ቀን

Date Picker